ስለ እኛ

የአዳማ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መረጃ ማዕክል

የእትዮጵያ ብሄራዊ ኤች አይቪ ኤድስ ፖሊሰ በአገሪቱ ፓርለማ 1998 አ.አ.አ ከተወሰነ ቡኋላ ዋነኛ ተደረሽነቱን  የሴቶችን አቅም ለማጉልበት እናየወጣቶችን በተለይም እጅጉን ተገለጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ለኤች አይቪ ተጣቂ እንዳይሆኑ ለማንቃቃትና ለመከለካል የተቋቋመ ነው፡፡

የእትዮጵያ ብሄራዊ ኤች አይቪ ኤድስ  ፖሊስ የተለያዩ መረጃዎ ችን  እና የባህሪ ለውጥ አመ ጭ ትምህርቶችን በተላያዩ የመገናኛ ዘዴዎች በ መጠቀም ለህ/ሰቡ ግንዛቤ  ለመሰጠት ሲባል በወቅቱ ይህንን በእጅጉ  ጋዳይ የሆነ የኤች አይ ቪ ቨይረስ እና የኤድስ በሽታ ለመክለክል መንግስት የተለያዩ የ ኤች አይ ቪ አድስ መረጃ ማዕከለትን ያቋቋመ ስሆን በተለይም የአድስ አበባ ብሄራዊ ኤድስ መረጃ መዕክል አንዱና ዋነኛው ሲሆን ሌሎች 9 ክልሎችን በማሰተባበር ሲሰረ ቆይቷል፡፡ከነዚህም  የአዳማ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ መረጃ መዕክል አንዱ ነው፡፡

በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የአዳማ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መረጃ ማዕከል ከተቐቐመው በ2005 እ.እ.አ ጀምሮ ህብረተሰቡ በኤች አይ ቪ/ኤድስ፣ በአባለዘር በሽታ፣ በሳንባ መሽታ፣ እንዲሁም በተለያዩ ተላላፊ በሽታዎች በሚመለከትአስፈላጊና ትክክለኛ የመረጃ አገልግሎት አግኝተው ተፈላጊውን የባህሪ ለውጥ እንዲያመጡ የራሱን ድርሻ እየተወጣ ያለ መንግስታዊ ድርጅት ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት የአዳማ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መረጃ ማዕከል በኦሮሚያ ሶስት(3) ዞኖች በሃያ አራት (24) ወረዳዎች እየሰራ ሲገኝ  በሚቀጡሉት አመታት  ለኤች አይቪ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑት ማህበረሰብ ክፍሎች በአምስት( 5) ዞኖች ማለትም  ወደ ሃምሳ (50) ለሚጠጉ ወረዳዎች  አገልግሎቱን ለማዳረስ እየተጋ ይገኛል፡፡

አላማዎቸ

አላማ- 01

ስለ ኤች አይቪ ቫይረስ እና ኤድስ በሸታ ለማህበረሰቡ መራጃን የሚያሰራጭ ሲሆን በተጨማሪም በግብረስጋ አማካይንት ስለሚተላለፉ የአባላዘር እና በሽታዎች ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች እንዲሁም የሳምባ በሽታ(ተቢ) በተመለከተ መረጃን ከተላያዩ ምንጮች በማቀናበር እና በማቀናጀት ለማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

አላማ- 02

በተለያዩ የጤና ጉዳዮች ላይ ወቀታዊ እና አዳዲስ መረጃዎችን ከጥናቶች እና ግኝቶችን ከሚመለከታቸው አካለት እና ከስራው ጋር ግንኙነት ያላቸውን የጤና ባለሙያዎችን በማስተባበር ለህብረተሰቡ በቴክኖሎጂ የታገዘ በኢነተርኔት እና ዌብሳይት አማካይነት መረጃን በማቀበል ያግዛል፡፡

አላማ- 03

ኤች አይቪ ኤድስ፡ የአባላዘር በሽታዎች እና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች እንዲሁም የሳመባ (ቲቢ)በሽታ ጉጋይ ላይ ከኦሮሚያ የኤች አይቪ ኤድስ መቆጣጠሪያ ዳሮክቶሬት ጋር በመሆን በተለያዩ ፐሮግራሞች እና ፐሮጀክቶች ላይ በመሳተፍ የተያዩ የጤና መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ያቀርባል፡፡

አላማ- 04

 

በክልሉ ያለውን ኤች አይቪ ኤድስ እና ሌሎች የጤና መረጃዎችን አስመልክቶ ማእከሉ አስፈላጊውን የመረጃ ቃት በመጠቀም በሀገር ደረጃ የጤና መረጃዎችን ከሚዲያ እና ከተለያዩ ህትምቶች በማሰባስብ በወቅቱ እና በሰአቱ መረጃን ያሰራጫል ያዳርሳል፡

አገልግሎቶች

Nu qunnamuuf

Address

PO Box 1401 Adama, Oromia, Ethiopia

Phone

+251221117906/+251221117907

Website

https://www.aarc.gov.et

Email

admin@aarc.gov.et