በፍቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የኤች አይ ቪ የደም ምርመራ(VCT)

በፍቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የኤች አይ ቪ  የደም ምርመራ(VCT)

 

በፍቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቅድመ ምርመራ  በቀላሉ ሰዎች እራሳቸውን ለማወቅ የሚያስችል ሲሆን ኤች አይ ቪን ስርጭት ለመግታት የመጀመሪያው የመከላከያ ሂደት ነው፡፡

በዚህም የተነሣ ይህ አገልግሎት በመጀመሪያ ደረጃ የበለጠ ትኩረት የሚሰጠው እና ከፍተኛ  አስተዋፅኦ ያለው  ሲሆን በተጋዳኝ ደግሞ ማ/ሰቡ ስለ ኤች አይ ቪ ዔድስ  ያለውን ዕውቀት እና የግንዛቤ ደረጃ የሚያሻሽል ነው፡፡

እንዲሁም ከተለያዩ አካለት ጋር ጥምረት በመፍጠር የበሽታው ተፅእኖ ለመቀነስ የምርመራና ምክር አገልግሎት በቀላሉ እንደ ውጤቱ መሠረት አንድ ሰው ቫይረሱ ይኑርበት ወይም አይኑርበት በቀላሉ ለማወቅ ይችላል፡፡

በመሆኑም የአዳማ መ/ማዕከል ከተለያዩ  ጤና ተቋሟት ጋር  በመሆን ይህንን አገልግሎት በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ፍቃደኛ ሰዎችን በየግዜው የቅድመ ምርመራና ምክር አገለረግሎት ይሰጣል፡፡