የአዳማ ኤች  አይ ቪ ኤድስ መ/ማዕከል ላይበራሪ  በተላያ ሁኔታ የጤና ጉዳይ  ሲሆን  የሚሰጠው  አገልግሎት  በጤና እና ኤች አይ ቪ ኤድስ ጉዳይ ላይ ነው፡፡

ከእነዚህም  አገልግሎቶች  በተጨማሪ  በአባላዘር፤ በቲቢ እና  በተለያዩ ወረርሽኝ  በሽታዎች  እንደ ኮቪድ የመሳሰሉት  ላይ ያተኩራል፡፡

በአብዛኛው በጤና  ጉዳይ ላይ የተለያዩ  ዶክመነቶችን    በሃርድ ኮፒ እና በስፋት ኮፒ   ለተጠቃሚዎች በማድራስ ላይ ይገኛል፡፡

የላይብራሪው ዋና አለማ

  1. በጤና ጉዳይ ላይ በተለይም የጤና ባለሙያዎች የተለዩ አካላት በምርምር እና ጥናት ለሚያካሂዱ በኤች አይ ቪ ኤድስ፤ የአባላዘር በሽታዎች፤ በቲቢ እና በመሣሰሉት መረጃን ማቀበል ነው
  2. አስፈላጊ እና ወቅታዊ የጤና መርጃን ለህብርተሰቡ ማድረስ፡፡
  3. ወሰኝ እና ጠቃሚ መረጃን መስጠት
  4. ለተጠቃሚዎቹ በቂ እና አስፋለጊ የሆኑ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መረጃን መስጠት
  5. ለተጠቃሚዎች አዲስ ሃሣብ እና የተላያዩ ፕሮጀክቶችን እንዲ ሰሪ ማገዝ

 

Users’ Statistics (sex-wise)
Users’ Statistics (Age-wise)