ወቅታዊ ዜናዎች

በአፍሪካ ከሰሃራ በታች የሉ አገራት በኤች አይ ቪ ምክንያት በሴቶች እና ልጃገራዶች ለይ የሚደርሰው ጫና እጅግ ከፍተኛ ነው

 

በፆታ እኩልነት ማጣት መድሎ መገለል ምክንያት የሴቶች እና ልጃጋረዶች ከመሰራታዊ ሰባአዊ  መብት አካያ ሲታዩ በትምህርት፡ በጤናቸው እና በኢከኖሚያቸው በከፍተኛ ደረጃ ዕድሎችን የተነፈጉ ናቸው፡፡

በውጤቱም የሴቶች እና ልጃጋረዶችን ፍለጎት ከሟሟላት አካያ ሲታይ የሴት ልጅን ብቃት እና አድገት የማያበበረታታ እንደሁም የሴት ልጆችን ስነፆታዊ ፍላጎት የማይከብር በውሳኔ ስጪነታቸው ክብራቸውን ዝቅ ያደርገ እና እንክብከቤ የጎደለው ነው፡፡

 

የምስራቅ ሸዋ ማረሚያ ቤት ማነቃቂያ ፕሮግራም

የአዳማ አች አይ ቪ አድስ መ/ማዕከል  ከምስራቅ ሸዋ እና ከአዳማ ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን ——የምስራቅ/ሸዋ የህግ ታራሚዎችን በ 05/07/2014 – 08/07/2014 የኢች አይ ቪ አድስ ማነቀቂያ ፕሮግራም ያድረገ ሲሆን በዕለቱም እስከ 300 የሚደርሱት የህግ ታራሚዎች ታድመዋል፡፡

በዚሁ  ለት በታራሚዎቹ አስፈለጊ የሆነ ትምህርት እና የማነቃቂያ ጽሁፎች ያታደሉ ሲሆን እንዴት ለኤች አይ ቪ ተጠቂ እንዳሚሆኑ እና የበለየ በሂህ ሰስፍራ ለይ ሲቆዩ አደጋው የከፋ ስለሆነ እንዴት በሚጋባ  ከኤች አይ ቪ እራሣቸው መጠበቅ እንዳለባቸው ገለፃ ተደርጎላቸዎል፡፡

እንደሁም በዕለቱ ለተወሰኑት  እና ፍቀዳኛ ለሆኑት የህግ ታራሚዎች በኤች  አይ ቪ ዳም ምርመራና የምክር አጋልግሎት በመሰስጠት  የዕለቱ ፕሮግራም ተጠናቁል፡፡  

 

 

የጋዳ ሚቺሌ ት/ቤትኤድስ ክለብ ተማሪዎች

የጋዳ ሚቺሌ ት/ቤት ኤች አይ ቪ/ኤድስ ክለብ ተማሪዎች እና አስተባባሪዎች 20/07/2014 በአዳማ ኤእ አይ ቪ አድስ  መ/ማዕከል ተገኝተዎ የ ጎበኙ ሲሆን ማዕከሉም  ለተማሪዎቹ አስፈሊጊውን  የ ጤና መረጃ በመስጠት እና ተማሪዎቹ በተከታታይ በማዕከሉ ተገኝተው በመደበኛ ትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን ከማእከሉ ላይብራሪ ክምችት እና በኢንተርኔት በመታገዝ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሁልግዜ እንዲገኙ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ በመምከር  ተቀብሎ  አስተናግዶ ሸኝታል፡፡.