ግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች ዝግጅት እና ስርጭቶች 17 July, 2021 ግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች ዝግጅት እና ስርጭቶች የግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች አጠቃላይ የኤች አይቪ/ኤድስ መከላከል፣ እንክብካቤ እና ድጋፍ ፕሮግራም ዋና አካል ነው። የተለያዩ እና እርስ በርስ የተያያዙ አላማዎች አሉት። የግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች (IEC/BCC) ውጤታማ ማድረግ ይችላል: እውቀትን ማሳደግ። ሰዎች ስለ ኤች አይቪ ኤድስ መሰረታዊ እውነታዎች በተፈለገው ቋንቋ እንዲረዱ በሚችሉት ሁናቴ መስተላለፋቸውን ማረጋገጥ ይስችላል። የማህበረሰብ ውይይት ያማበረታታል። ስለ ኤችአይቪ/ኤድስ መሰረታዊ እውነታዎች እና ለወረርሽኙ ስለ መከላከያ፣ እንክብካቤ እና ድጋፍ በሚመለከት ለውይይት ሊያነቃቃ ይችላል።§ ማህቢረሰቡ ጥሩ የሆነ አመለካከት እንዲኖረው ያነቃቃል ያበረታታል፡፡ ያአድሎና መገለልን አኗኗር ይቀንሳል§ ህብረተሰቡ በኤች አይ ቪ ዙራያ ለይ በቂ የሆነ መረጃና አገልግሎት እንዲያገኝ ይረዳል፤ ያነቃቃል የግንዘቤ ሰጪ እና የባህሪ ለውጥ የሚያመጡ ህትመቶችን ፖሊሲ አውጪዎች እና መሪዎች የተለየዩ ተላላፊ በሽታዎችን እንዴት መከለከል እንደ ሚቻል ግብዐት ይሆናል፡፡ የኤች አይ ቪ ኤድስ የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ የሚያስፈልጉትን እንዲየውቁ ያደርጋል ማህቢረሰቡ ስለ ኮንደም አጠቃቃም ግንዘቤ፤ ጥንቃቄ ያለው የግ/ስጋ ግንኙነት መፈፀም እነዲችል፤ በመርፌ የሚወሰዱትነ መድሀኒቶችን በጥንቃቄ መውሰድ እንዲያስቸላቸው በቂና አስፈላጊ ግንዛቤ አጊንቶው በራስ መተማመንን ያሰድጋል በዚሁ መሰረት የአዳማ ኤች አይ ቪ መ/ማዕከል ከኦሮሚየ ጤና በሮ፤የኤች አይ ቪ መ/መቆጣጠርያ ዳይሮኪተሬት በሚሰጠው መመሪያና ድጋፍ ላለፉት ረጅም አመታት ህብረተሰቡ በኤች አይ ቪ ኤድስ እና ተዛማች የጤና ጉዳየች በቂ ግንዛቤ እንዲያገኙ የተለየዩ የግንዛቤ ሰጪና የባህሪ ለውጥ የሚየመጡ ሕትመቶችን በማሳተም እና ለህብረተሰቡ በማሰራጨት የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል ግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች ስርጪት 2013 E.C ግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች ስርጪት 2014 E.C ግንዛቤ ሰጪ እና ባህሪ ሚለውጡ ህትመቶች የህግ ታራሚዎች ለኤች አይ ቪ ይጋለጣሉን? ጤናማ ህይወት ለመኖር… በመርፌ የሚወሰዱ አደንዘዥ እፆችን መጠቀም ለኤች አይ ቪ ይጋለጣሉን የሱስ አስከፊ ጉዳቶች ጋደኛህን ታውቀዋለህ ኤች አይ ቪ እና የቀን ሰራተኞች ኤች አይ ቪ እና የረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች እጃችንን እንታጠብ ማስክ እናድርግ ወጣቶች እና ኤች አይ ቪ ኤች አይ ቪ እና የቡና ቤት ሴቶች ኤች አይ ቪ እና የ መከላከያ ሰራዊት ቤተሰብ የጤና መሰረት የኮንደም አጠቃቀም መታቀብ የኤች አይ ቪ ደም ምርመራ ማድረግ ብልሃት ነው፡፡