የኮንዶም ስርጪት
የኮንዶም ስርጪት
እንደሚታወቀው የወንድ ሌቴክስ ኮንዶም የኤችአይቪ እና ሌሎች በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች እንደ ጨብጥ ቂጥኝ እና የመሳሰሉትና ለመካለከል የሚረዳ ቴክኖሎጂ ነው። በዚሁ መሰረት የአዳማ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መርጃ ማዕከል ከ 2017 ጀምሮ ለኤችአይቪ ኢንፌክሽን ተጋላጭ ለሆኑትን ወገኖች የኮንዶም አቅርቦት ሲያደርግ መቆየቱንና በአሁኑ ወቅትም የመሪጃ ማዕከሉ የማከፋፈያ ሽፋኑን በሶስት የኦሮሚያ ዞን አስተዳደር በሚገኙ 24 ወረዳዎች ማድረስ ተችሏል።
- ሴተኛ አዳሪዎች
- በመርፌ የሚወሰዱ አደንዛዥ እፆች የሚጠቀሙ ሰዎች
- የቀን ሠራተኛ እና በትለልቅ ፋብሪካ የሚሰሩ ሰራተኞች
- ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ እና አጋሮቻቸው
- ባልቴቶች እና የተፋቱ ሴቶች
- አዋቂ ሴቶችና ወጣት ሴቶች
የኮንዶም ስርጪት 2013 E.C

የኮንዶም ስርጪት 2014 E.C

የኮንዶም ስርጪት 2015 E.C
