የተመረጡ መረጃዎች ስርጭት( SDI)

የተመረጡ መጣጥፎኘ ስርጭት፡-

ይህ  አገልግሎት በዓይነቱ  ላየት ያለ ሲሆን  አነቃቂ የሆኑ የተመረጡ  ፅሐፎችን  ማለትም  ለተወሰነ  ግለሰቦች እና ተጠቃሚዎች  ተደራሽ ለማድረግ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡ እነዚህ የተመረጡ  መጣጥፎች በአቀራረብ  ዘዴያቸው በተለይም በሁለት መሠረታዊ ጉዳዮች ለይ የሚየተኩሩ  ሲሆን በተጠቀሚው መረጃ እና  በዶክመንቶች የመረጃ ይዘት ላይ ያጠነጥናሉ ይህም የመረጃው ይዘት በቃጥታ ከግለሰቦች ህይወት ጋር የሚገናኝ ጠቃሚ መረጃ ነው፡፡ በመሆኑም  የአዳማ  ኤች  አይ ቪ ኤድስ መ/ማዕከል  እሰካ አሁን  በተለያየ ግዚየት ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሁኔታ እነዚህን መረጃዎች (የተመረጡ አጫጭር ፅሐፎችን) ለህብረተሰቡ  አቅርቧል፡፡